አበበ ገላው ዳግም ታሪክ ሰራ፤ በመለስ ላይ ያደረገውን በባራክ ኦባማ ላይ ደገመው (ቪዲዮ)
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:ለታማኝ ሚዲያ ታማኝ አምባሳደርአዝናኝ ቃለ ምልልስ ከአርቲስት…በቡድናችን ድል ደስታቸውን ለመግለጽዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 (PDF)የሌላውን ትግል ለማዳፈን መሯሯጥ……
View Articleበግንቦት ወር የተከሰቱ 11 ታሪካዊ ሁነቶች
ከአቤኔዘር ይስሃቅ 1. ግንቦት 1, 1947 ዓ.ም ሀገራቸውን ከድተው ለጣሊያን በባንዳነት ሲያገለግሉ የነበሩት የአስረስ ተሰማ የልጅ ልጅ የነበረው የቀድሞው አምባ-ገነኑ፣ ከፋፋዩና ጎጠኛው መሪ ለገሰ/መለስ/ ዜናዊ የተወለደበት ቀን። 2. ግንቦት 8, 1981 ዓ.ም የሀገሪቱ ጄኔራሎች በመንግስቱ ሀይለማሪያም ላይ...
View ArticleSport: ከኦልድ ትራፎርድ የሚሰናበቱ ተጨዋቾች (ግምታዊ የባለሙያ ትንታኔ)
ማንችስተር ዩናይትድ በአውሮፓም እጅ ሰጥቷል፡፡ በባየርን ሙኒክ ሲሰናበት ግን ሽንፈቱ የክብር እንጂ የውርደት አልነበረም፡፡ የዘንድሮውን የቡድናቸው ሁኔታ ጠንቅቀው የሚያውቁት የክለቡ ደጋፊዎችም አስቀድመው ከዚህ የላቀ ነገር አልተመኙም፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት እንግሊዝን ሊግ በአሳማኝ ብርታት ያሸነፈው ቡድን ዘንድሮ ብዙ...
View ArticleHealth: ሸንቀጥ ማለት ትፈልጊያለሽ?
የተስተካከለ የሰውነት አቋም ለመያዝ እና ሸንቀጥ ባለ ቁመና ለመታየት ከአመጋገብ በተጨማሪ የሰውነት እንቅስቃሴን ማድረግ ጠቃሚ እንደሆነ አሌ የሚባል ሀቅ አይደለም፡፡ ይህንን ስንል ለየትኛው ሰውነት ክፍል ምን አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ እንዳለብን ልናውቅ ይገባል ማለት ነው፡፡ በተለይ ለሴቶች ሸንቀጥ ብሎ እና አምሮ...
View Articleየጫት ኮንትሮባንድ በስዊድን ክብረወሰን ሰበረ
ጫቱን ሲያስገቡ የተያዙት የሦስት ዓመት እስራት ይጥበቃቸዋል Ethiopia Zare (ዓርብ ግንቦት 1 ቀን 2006 ዓ.ም. May 9, 2014)፦ 816 ኪሎ ጫት ከሎንዶን በስዊድንዋ የወደብ ከተማ ጉተምበርግ በኩል በመርከብ ተጭኖ ሲገባ አፕሪል ላይ መያዙንና ሁለት ሰዎችን ፖሊስ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ሜትሮ ጋዜጣ በዛሬው...
View Articleየደ/ሱዳን ተቀናቃኞች የፊት ለፊት ንግግር
የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች ለዛሬ እንደተቀጠረዉ ለፊት ለፊቱ ዉይይት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ዛሬ ከቀትር በፊት መድረሳቸዉ ሲገለፅ፤ የቀድሞ ምክትላቸዉና የአማፅያኑ መሪ ሪክ ማቻር ደግሞ ትናንት ማምሻዉን ነዉ አዲስ አበባ ገብተዉ ያደሩት።…
View Article«ፊደል» የትምህርት ድረ ገፅ
ሁለት በጀርመን የሚኖሩ ወጣቶች በተለይ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሆን አንድ የትምህርት መማሪያ ድረ ገፅ ሰርተዋል።ስለዚህ የትምህርት ድረ ገፅ አላማ እና አጠቃቀም መስራቾቹ በዛሬው የወጣቶች ዓለም ይገልፁልናል።…
View Articleየተቃውሞ ሰልፍ በበርሊን
በኦሮምያ ክልል ለአዲስ አበባና ለኦሮምያ ልዩ ዞኖች የተዘጋጀውን ማስተር ፕላን በመቃወም ባለፈው ሳምንት ሰልፍ በወጡ በተለያዩ የኦሮምያ ክልልየሚገኙ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ላይ የተወሰደውን እርምጃ በመቃወም ዛሬ ጠዋት በርሊን ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ።…
View Articleካራቱሪ ኩባንያ የቀረበበት አቤቱታ
ካራቱሪ የተባለዉ የህንድ ኩባንያ ጋምቤላ ዉስጥ ለእርሻ ሥራ የተሰጠዉን አንድ መቶ ሺህ ሄክታር መሬት ማልማትን ትቶ ከቀረጥ ነፃ የገቡ ማሽኖችን በማከራየት ሥራ መጠመዱን ሠራተኞች አመለከቱ።…
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ሜይ 09, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleበሬየን አልሸጥም
ሄኖክ የሺጥላአዲሱን ( የነበረውን ግን ሰሞኑን የሾረውን ) የ " ኦሮሞ ወጣቶች " ግድያ። በነገራችን ላይ ለምንድን ነው " የኢትዮጵያ ወጣቶች " የማንለው ? ማለት ስለማንፈልግ ? ወይስ ብንል ባንል ምን ይጠቅማል ( ምንስ ይጎዳል በሚል ሃሳብ ?) ሁለቱንም ያዙልንና እንቀጥል። ሰሞኑን አምቦ ላይ የተፈጸመውን ግድያ...
View Articleኦፌኮ ሰልፉን አዛወረ፤ በዓለም ዙሪያ ሠልፎች ተካሂዱ –ሜይ 09, 2014
Oromo Federalist Congress - demonstration postponded…
View Article(የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ) ወደ ሃገር ቤት ሲኖዶስ እንቀላቀል የሚለው ወገን ለፍርድ ቤት ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ
ከሰይፉ በላይ ለረዥም ጊዜያት ሲያነጋግር የቆየው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ እንደነበረው በገለልተኛነቱ ይቆይ ወይም ወደ ሃገር ቤቱ ሲኖዶስ ይቀላቀል የሚለው ጉዳይ ምላሽ ሊያገኝ ሰዓታት በቀሩት በዚህ ሰዓት፤ ወደ ሃገር ቤቱ ሲኖዶስ እንቀላቀል ከሚለውና ቤተክርስቲያኑን በጌታ ትንሣኤ ቀን ረግጠው...
View Articleምናባዊ ቃለምልልስ ከአቶ መለስ ዜናዊ ጋር
ከአቶ መለስ ዜናዊ ጋር ው/ልደታቸውን አስመልክቶ የተደረገ ምናባዊ ቃለ ምልልስ ልማጠኛ (ልማታዊ ጋዜጠኛ)፡- እሺ በቅድሚያ ጊዜዎን ሰውተው ስለውልደትዎ ለማውጋት እዚህ ያለሁበት ምናባዊ ስቱዲዎ ድረስ በመንፈስ ስለተገኙልኝ በፌስቡክና በመላው የሽሙጥ ማህበረሰብ ስም ለማመስገን እወዳለሁ፡፡ እስቲ ያሉበትን ሁኔታ በአጭሩ...
View Articleበማኅበረ ቅዱሳን ደንብ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ከአጥኚ ኮሚቴውና ከቋሚ ሲኖዶሱ ጋራ በአቋም የተለዩት ፓትርያርኩ፡- ‹‹በማኅበሩ...
ፓትርያርኩ ዛቻ ያሰሙበትን ድንገተኛ ስብሰባ ያስተባበሩት የፅልመታዊው ቡድን ቀንደኞች እነንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ፡- ‹‹ቅዱስ አባታችን አይዞዎት፤ እኛ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ እንድንገኝ መድረክ ይፍጠሩ፤ እስከ መጨረሻው እንታገላለን›› በማለት አጋርነታቸውን ገልጸውላቸዋል፡፡ የቅ/ሲኖዶሱ ጽ/ቤት የፓትርያርኩ...
View Articleበምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ፤ የአጋዚ ጦር አካባቢውን ወሮታል
አሁን ለዘ-ሐበሻ በደረሰ መረጃ መሠረት፦ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ የአዲስ አበባን አዲሱን ማስተር ፕላን በመቃወምና ሰሞኑን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች በአጋዚ ወታደሮች የተገደሉ ወገኖችን ለማሰብና ገዳዮች ለፍርድ እንዲቀርቡ እየጠየቁ ያሉ ሰዎች አደባባይ የወጡ ሲሆን ተቃውሟቸውን በማሰማት ላይ ባሉበት ወቅት...
View Articleየሄንሪ ቀመር በአንፊልድ ሊቨርፑል (ልዩ ትንታኔ)
የትልቅነት ማዕረጉን ተገፍቶ የቆየው ሊቨርፑል ወደ ክብሩ እየተመለሰ መሆኑን የዘንድሮ ስኬታማ ግስጋሴው ይጠቀላል፡፡ ለቀዮቹ ጥንካሬ ብሬንዳን ሮጀርስ ትልቅ አድናቆት ቢገባቸውም የክለቡ የሽግግር ጉዞ ዋናው ቀያሽ ጆን ሄንሪ ናቸው፡፡ አሜሪካዊው በአዲስ አስተሳሰቦች ስኬትን እንዴት ማምጣት እንደሚቻል የተገነዘቡ ናቸው፡፡...
View Articleደ.ሱዳን፤ የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈረመ
በደቡብ ሱዳን ለወራቶች ከዘለቀ ከፍተኛ ግጭትና ጦርነት በኋላ፤ የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳል ቫኪርና ተቀናቃኛቸዉ የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪኤክ ማቸር የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈራረሙ። ይህ ትናንት ምሽት የተደረሰዉ ስምምነት፤ በተፈረመ በ24 ሰዓታት ዉስጥ ተግባራዊ እንደሚሆን ተገልፆአል።…
View Articleየወያኔን መንግስት በመቃወም በኖርዌ ኦስሎ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ
በኖርዌ ኦስሎ ሜይ 8 ቀን 2014 (ሚያዚያ 30 ቀን 2006 ዓ.ም ) የወያኔ መንግስት በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ:ያደረሰውን ግድያ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ : በኦሮሚያ ክልል በከፍተኛ የትምህርት ተቋማትበሚማሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ላይ የወያኔ መንግስት ሀይሎች በወሰዱት እርምጃ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የሰው ህይወት...
View Article