የሸራተን ሠራተኞች የመብት ረገጣ እየተፈጸመብን ነው አሉ – በ ታምሩ ጽጌ
በ ታምሩ ጽጌ /ሪፖርተር በደላቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለሁሉም የመንግሥት አካላት ገልጸዋል ‹‹በማላውቀው ነገር ላይ ምንም የምሰጠው ምላሽ የለም›› የሸራተን አዲስ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሚስተር ዦን ፒየር ሚኒጐፍ በሸራተን አዲስ ከ15 ዓመታት በላይ በተለያዩ የሥራ ክፍሎች በመሥራት ላይ የሚገኙ ከ500 በላይ ሠራተኞች...
View Articleወፍር ትታማለህ፤ ክሳ ትታማለህ፤ አትወፍር አትክሳ ያኔም ትታማለህ!
ከዳግማዊ ጉዱ ካሣ እንዲህ ዓይነት ርዕስ እንኳን በኔ ጽሑፍ በሌላም የቅርብ ጊዜ ጽሑፍ ገጥሞኝ የሚያውቅ ስለመሆኑ ትዝ አይለኝም፡፡ ይህ ርዕስ በትንሹ ሦስት ነገሮችን ያስታውሰኛል – ዘና እያላችሁ እንድታነቡ ነውና እምፈልግ በቁም ነገሮች ብቻ የታጨቀ መጣጥፍ ልጀባችሁ አልፈልግም፡፡ ከሚታወሱኝ አንዱና ዋናው በአዲስ...
View ArticleHealth: የወሲብ ፍላጎቷ በቀዘቀዘው ባለቤቴ ምክንያት አደጋ ላይ ያለውን ትዳራችንን እንዴት ላድነው?
እኔ ባለትዳርና የልጆች አባት ነኝ፡፡ የምወዳትና የምትወደኝ ባለቤትም አለኝ፡፡ ከባለቤቴ ጋር ከጅምሩ አንስቶ የሞቀ ፍቅር ውስጥ ሆነን ቆይተን ልጆችም ወልደን በደስታ ኖረናል፡፡ በቅርርባችን ውስጥ ችግር አልነበረም፡፡ የወሲብ ህይወታችንም ግሩም ነበር፡፡ ይሁንና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይህ ተለውጦ የወሲብ ህይወታችን በጣም...
View Articleዓረና ትግራይና ተሃድሶአዊ የለውጥ ጎዳናው፤
ዓረና ትግራይ ፓርቲ ፣በቅርቡ 3ኛ ዐቢይ ጉባዔውን ሲያካሂድ ፤ የቀድሞው የትግራይ ክፍለ ሀገር ርአሰ-መስተዳድርና የተጠቀሰው ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ገብሩ አሥራት ሥልጣናቸውን ማስረከባቸው ተነግሯል። አቶ ገብሩ፤ ይህን ያደረጉት፤ ድርጅቱ፤ በቅርቡ…
View Articleየኢትዮጵያ ወታደሮች ብሶትና የመንግሥት ምላሽ፣
በሶማልያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች በበላይ አለቆቻችን እየተበደልን ነው አሉ። አንዳንድ የሠራዊቱ አባላት፤ በ SMS መልእክት አማካኝነት ለ DW እንደገለጹት ከሆነ የውስጥ ነጻነታቸውን እየተነፈጉ ነው። የህክምና ፈቀድ በተለይ እንደነርሱ አገላለጽ…
View Articleሙዚቃችን ምን ያህል ባህላችንን ያንፀባርቃል?
ዛሬ እንግዳችን ጋሽ አበራ ሞላ በሚል ቅፅል ሥም ፤ የሚታወቀዉ አርቲስት ስለሺ ደምሴ ነዉ። አርቲስት ስለሺ ደምሴ፤ በባህላዊዉ የሙዚቃ መሣሪያ፣ ክራር ፤ ለየት ባለ ግርፉ ይታወቃል።…
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ሴፕቴምበር 19, 2013
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech…
View Articleሞረሽ ወገኔ በቺካጎ ከተማ የውይይትና የምክክር ስብሰባ ጠራ
(ዘ-ሐበሻ) ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት በቺካጎ ከተማ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 28 ቀን 2013 ሕዝባዊ የውይይትና የምክክር ስብሰባ መጥራቱን አስተባበሪዎቹ ለዘ-ሐበሻ በላኩት በራሪ ወረቀት አስታወቁ። በተጠቀሰው ዕለት ከ12:30 ፒኤም ጀምሮ በLoyola Park recreation Center (1230 W Greenleaf...
View Articleግብጽ ወደ አደገኛ የግጭት ቀጣና ውስጥ እየገባች ነው
መስከረም ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕሬዚዳንት ሙርሲ ስልጣናቸውን በሀይል ከተነጠቁበት ጊዜ ጀምሮ ግብጽ ሰላም ማግኘት አልቻለችም። የአገሪቱ መንግስት የፕሬዚዳንት ሙርሲን ደጋፊዎች ለማደን በሚያደርጉት ጥረት አንድ የፖሊስ ጀኔራል ተገድለዋል። መንግስት በርካታ የፕሬዚዳንቱን ደጋፊዎች በቁጥጥር ስር...
View Articleየደቡብ ነዋሪዎች በኑሮዋቸው መጎሳቆላቸውን ገለጹ
መስከረም ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በቆላማና ከፊል ቆላማ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ አርብቶአደሮች ባለፉት 20 ዓመታት በአካባቢው በተደጋጋሚ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለከፍተኛ ጉስቁልና መዳረጋቸው ታውቋል። በቦረና ዞን ብቻ በ2005 ዓ.ም 30 ሺህ 216 እንስሳት በድርቅ ሲያልቁ፣...
View Articleተቃዋሚዎች በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳያደርጉ ተከለከሉ
መስከረም ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- መስከረም 12 እና መስከረም 19 ሰማያዊ እና አንድነት ፓርቲዎች በተከታታይ የጠሩዋቸው ሰልፎች በመስቀል አደባባይ እንደማይካሄዱ የአዲስ አበባ መስተዳድር ህዝባዊ ስብሰባ ማስታወቂያ ክፍል አስታውቋል። ጽህፈት ቤቱ ይህን ያስታወቀው ከሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ጋር ውይይት...
View Articleየኢትዮጵያ አየር ሀይል መዳከሙን ካፒቴን አክሊሉ ተናገሩ
መስከረም ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ አየር ሃይል በመተው ሰሞኑን ግንቦት 7ትን ከተቀላቀሉት አብራሪዎች እና የበረራ አስተማሪዎች መካከል የተዋጊ ሄሊኮፕተር ተዋጊና አዛዥ የሆኑት ካፒቴን አክሊሉ መዘነ ዛሬ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ በአንድ ወቅት በገናናነቱ የሚታወቀው የኢትዮጵያ አየር...
View Articleየኤርትራ መንግስታዊ መስርያ ቤቶች በአዲስ መልክ እየተዋቀሩ እንደሆነ ተገለጸ
ኤርትራ ውስጥ የፖለቲካ ተሳትፎንና የአመራር ብቃትን ለማጠናከር ሲባል መንግስታዊ መስርያ ቤቶች በአዲስ መልክ እየተዋቀሩ እንድሆነ የሀገሪቱ ፕረዚዳንት አስታውቀዋል።…
View Articleበውዝግብ የታሸገው የድሬዳዋ ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት ተከፍቷል፤ አገልግሎቱን በጊዜያዊ አመራር ቀጥሏል
የሀ/ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወደ አውስትራልያ ያመራሉ የሀ/ስብከቱ ሰንበት ት/ቤቶች ማ/ክፍል ሓላፊ የታገደውን አመራር ለሁከት እየገፋፋ ነው በአመራሩ የቃለ ዐዋዲ ጥሰትና ሃይማኖታዊ ሕጸጽ ምክንያት የታሸገው የድሬዳዋ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት ተከፍቶ አገልግሎቱን በጊዜያዊ ሥራ አመራር...
View Articleየ“መስቀል አደባባይ” የሰላማዊ ሠልፍ ውዝግብ –ሴፕቴምበር 20, 2013
Opposition Addis Ababa City Council controversy over rallies venue…
View Articleየኤርትራ ባለሥልጣናት ያለፍርድ ታሥረው 12 ዓመት ሆነ –ሴፕቴምበር 20, 2013
Eritrean prisoners, 12 years without trial…
View Articleየኤርትራ ባለሥልጣናት ያለፍርድ ታሥረው 12 ዓመት ሆነ
የኤርትራ መንግሥት የዛሬ 12 ዓመት ካሠራቸው አሥራ አንድ ባለሥልጣናት በሕይወት የሚገኙት ሁለት ብቻ ሊሆን እንደሚችል የዓለም ፓርላማዎች አንድ ባለሥልጣን አስታወቁ፡፡…
View Article